|
Episode 47 - ባል / ሚስት ማጣት መች ይሁን የማገባው? እድሜዬ እኮ ሄደ? ብቻዬን ልቀር ነው እንዴ? ለነገሩ ዘንድሮ ባል የሚሆን ወንድ የለም። ለእነዚህ አስጨናቂና አሳሳቢ ለሆኑ ጥያቄዎች መፍትሄው ምንድነው? ዛሬ በእነዚህ ሀሳቦች ዙሪያ ከምህረት ተፈራ ጋር ቆይታ አድርገናል። ተከታተሉን። FIND US ON SOCIAL MEDIA Facebook: https://www.facebook.com/MelhikPodcast Telegram: https://t.me/melhikpodcast
CONNECT WITH GREAT COMMISSION MINISTRY ETHIOPIA YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCMjGByWp01ahtj4yS7ohmag Facebook: https://www.facebook.com/GCMEthiopia Website: https://www.gcmethiopia.org/
#MelhikPodcast #Melhik #GCME #Melihik |