|
የሰው ልጆች ከውልደት እስከ አዋቂነት ባለው ጊዜ ውስጥ ብዙ የሚያልፉባቸው ሂደቶች አሉ፣ በእነዚህ ሂደቶች ውስጥ ስነልቦናዊ ፥ ስነአይምሮአዊ ፥ ባዮሎጂያዊ ፥ ሆርሞናል ፥ የሞራልና ማህበራዊ ለውጦች አሉ ። ታዲያ በተፈጥሮ ለምን በእንደነዚህ አይነት ለውጦች እንድናልፍ ሆነ? እነዚህንስ ለውጦች እንዴት ማስተናገድ ያስፈልጋል? እነዚህን እና ሌሎች ጥያቄዎችን በዛሬዉ ክፍላችን እንዳስሳለን።
FIND US ON SOCIAL MEDIA Facebook: https://www.facebook.com/MelhikPodcast Telegram: https://t.me/melhikpodcast
CONNECT WITH GREAT COMMISSION MINISTRY ETHIOPIA YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCMjGByWp01ahtj4yS7ohmag Facebook: https://www.facebook.com/GCMEthiopia Website: https://www.gcmethiopia.org/
#MelhikPodcast #Melhik #GCME #Melihik |