|
የህይወት አጋር ያስፈልጋል ወይ? እግዚአብሔር ትዳርን ሲመሰርት አላማው ምን ነበር? ትዳር ለመመስረት መስፈርቱ ምንድነው? ሰው በመጀመሪያ እግዚያብሔርን ሲያውቅና ከእርሱ ጋር ትክክለኛ ግንኙነት ሲኖረው ከሰው ጋር ያለው ግንኙነት ጤነኛ ይሆናል። በዛሬው ክፍል የህይወትን አጋር ስለማግኘት ጠቃሚ ምክር ያገኛሉ።
FIND US ON SOCIAL MEDIA Facebook: https://www.facebook.com/MelhikPodcast Telegram: https://t.me/melhikpodcast
CONNECT WITH GREAT COMMISSION MINISTRY ETHIOPIA YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCMjGByWp01ahtj4yS7ohmag Facebook: https://www.facebook.com/GCMEthiopia Website: https://www.gcmethiopia.org/
#MelhikPodcast #Melhik #GCME #Melihik |