|
አንዳንድ ጊዜ በፍቅር ጓደኝነት ውስጥ ላለመለያየት በመፍራትም ሆነ በሌሎች ምክንያቶች ወሳኝ በሆኑ ጉዳዮች በግልፅ አለማውራት ወይም አለመተዋወቅ ይታያል። ይህም በሚመሰረተው ትዳር ውስጥ ትልቅ ተፅዕኖ ያሳድርና እስከመፋታት ያደርሳል:: ታዲያ መጠናናት ጥቅሙ እስከምን ድረስ ነው ? በመጠናናት ወቅትስ በትኩረት ልናጤናቸው የሚገቡ ጉዳዮች ምንድናቸው? በዛሬው ክፍል ምላሽ ያገኛሉ።
FIND US ON SOCIAL MEDIA Facebook: https://www.facebook.com/MelhikPodcast Telegram: https://t.me/melhikpodcast
CONNECT WITH GREAT COMMISSION MINISTRY ETHIOPIA YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCMjGByWp01ahtj4yS7ohmag Facebook: https://www.facebook.com/GCMEthiopia Website: https://www.gcmethiopia.org/
#MelhikPodcast #Melhik #GCME #Melihik |