|
ይህ ታሪክ አንድ በልጅነቱ አባቱ የተገደለበት ሰዉ ታሪክ ነዉ፤ ሰዉ ሁሉ ሄዶ እንዲበቀል ይፈልጋል፤ እርሱ እራሱም የሚፈልገዉ መበቀልን ነበር፤ መጨረሻዉ ግን እንደተጠበቀዉ አልሆነም.…
ዛሬ በምናነሳዉ ሀሳቦች፣ ከዚህ በፊት በሰዉ የተጎዳችሁ፣ የተደፈራችሁ፣ የተካዳችሁ እና የተጎሳቅቆላችሁ ከዚህ ሰዉ ታሪክ በደምብ ትማራላችሁ መማርም ብቻ ሳይሆን ትክክለኛ ዉሳኔ ትወስናላችሁ ብለን እናምናለን።
ባለ ታሪኩ መጋቢ ታምራት ታሪኩ ይባላል፣ በከባድ መንገድ አልፏል፣ እኛንም ስለ ይቅርታ መልህቅ የሚሆነንን መልእክት አስተላልፎልናል
FIND US ON SOCIAL MEDIA Facebook: https://www.facebook.com/MelhikPodcast Telegram: https://t.me/melhikpodcast
CONNECT WITH GREAT COMMISSION MINISTRY ETHIOPIA YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCMjGByWp01ahtj4yS7ohmag Facebook: https://www.facebook.com/GCMEthiopia Website: https://www.gcmethiopia.org/
#MelhikPodcast #Melhik #GCME #Melihik |