Search

Home > Radio D | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welle > ክፍል 08- የማይታወቀው ሰውዬ ማንነት
Podcast: Radio D | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welle
Episode:

ክፍል 08- የማይታወቀው ሰውዬ ማንነት

Category: Education
Duration: 00:14:11
Publish Date: 2009-09-21 09:11:00
Description: ፓውላና ፊሊፕ ቤተ መንግስቱ ውስጥ ንጉስ ሉድቪግ ነኝ የሚለውን ሰውዬ ይጠይቃሉ። ፓውላ ባጋጣሚ አስደናቂ የሆነ ነገር ታገኛለች። የማይታወቀው ሰውዬ ማን ሊሆን እንደሚችል ይገለፅላታል። ሁለቱ ጋዜጠኞች ከሞት ተነስቻለው የሚለውን ንጉስ ሉድቪግ ቃለመጠይቅ ለማድረግ ይችላሉ። ሆኖም የማይታወቀው ሰውዬ እውነተኛ ማንነት አጠራጣሪ ነው። ፓውላ ወደ ቢሮ ስትመለስ አንድ ማስታወቂያ ለእንቆቅልሹ መልስ ሊሆን የሚችል የሆነ ሀሳብ ላይ ይጥላታል። ማስታወቂያው ላይ የሚሰማው ድምፅንም የምታውቀው ይመስላታል። ማንንና ምን እንደሚወዱ ሳይገልፁ ስለ ፍላጎት ለመናገር ይከብዳሉ። ማፍቀር ወይም "lieben" የሚለው ተሳቢ ግስ (Verbergänzung) ማለትም ቅፅል (Akkusativobjekt) ያስፈልገዋል።
Total Play: 49

Some more Podcasts by DW.COM | Deutsche Welle

20+ Episodes
Radio D 1 | .. 40+     40+
20+ Episodes
Radio D 1 | .. 20+     5
20+ Episodes
Radio D 1 | .. 2     10+
20+ Episodes
Radio D 2| .. 10+     10+
20+ Episodes
Radio D Pjes .. 1     2
20+ Episodes
Radio D | Al .. 10+     10+
20+ Episodes
Radio D | De .. 10+     7
20+ Episodes
Radio D | U .. 30+     10+