Search

Home > Radio D | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welle > ክፍል 11- መናገር የምትችል ጉጉት
Podcast: Radio D | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welle
Episode:

ክፍል 11- መናገር የምትችል ጉጉት

Category: Education
Duration: 00:14:13
Publish Date: 2009-09-21 09:18:00
Description: ለመሆኑ ኡላሊያ የሚለው ስም ከየት ነው የመጣው? ኮምፑ፣ አይሀን እና ዮሴፊን ትርጉሙን ያጠያይቁና ብዙ መልሶች ያገኛሉ። ስለ ጉጉቷ በዝግጅቱ ክፍል መገኘት የሰማ አንድ የስፓኝ ባልደረባ ደግሞ መልስ ለመስጠት ይተባበራል። ጉጉት ኡላሊያ የስሟን ትርጉም ለማወቅ ጓጉታለች። የ Radio D ዝግጅት ክፍል ትርጉሙን ሲያፈላልግ ቃሉ ከግሪክ እንደመጣ ይደርስበታል። የስፓኝ ዝግጅት ክፍል ባልደረባ የሆነው ካርሎስ እሱም በዚህ ጉዳይ አንዳንድ ጥሩ መረጃዎች አሉት። እሱም አንድ እንደዚህ አይነት ስም ያላት ቅዱስ ያውቃል። በዝግጅቱ ክፍል አሁንም መልስ ያላገኙ ብዙ ጥያቄዎች አሉ። በዚህ አጋጣሚ የጥያቄ አረፍተ ነገሮችን የመጠየቂያ ቃላቶች ያሏቸውን ወይም የሌላቸውን መመልከት ጠቃሚ ነው። በተጨማሪም ቅያቄ ሲጠየቅ የድምፅ አወጣጡን ይመልከቱ።
Total Play: 1

Some more Podcasts by DW.COM | Deutsche Welle

20+ Episodes
Radio D 1 | .. 40+     40+
20+ Episodes
Radio D 1 | .. 20+     5
20+ Episodes
Radio D 1 | .. 2     10+
20+ Episodes
Radio D 2| .. 10+     10+
20+ Episodes
Radio D Pjes .. 1     2
20+ Episodes
Radio D | Al .. 10+     10+
20+ Episodes
Radio D | De .. 10+     7
20+ Episodes
Radio D | U .. 30+     10+