Search

Home > Radio D | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welle > ክፍል 12- የአድማጮች ደብዳቤ
Podcast: Radio D | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welle
Episode:

ክፍል 12- የአድማጮች ደብዳቤ

Category: Education
Duration: 00:14:30
Publish Date: 2009-09-21 09:22:00
Description: ግልፅ ያልሆነ ነገር ካለ መጠየቅ ጥሩ ነው። አንድ ፕሮፌሰር ከዚህ በፊት በነበሩት ምዕራፎች ላይ ጥያቄ ካለ መልስ ይሰጣሉ። ይኼ የነበሩትን ፍሬ ነገሮችን ለመከለስ ጥሩ አጋጣሚ ነው። አድማጮች ይጠይቃሉ፤ ፕሮፌሰሩ ይመልሳሉ። እሳቸውም ለሁሉም ጥያቄዎች በዝርዝር ይመልሳሉ። ይኼ ለአድማጮች ፍሬ ነገሮችን ለመከለስና የቋንቋ ችሎታቸውን የበለጠ ለማዳበር ጥሩ አጋጣሚ ነው። ሁሌ ለመጠየቅ ይፈልጉ የነበሩ ጥያቄዎች ካሉ መልስ ያገኛሉ። የአድማጮች ጥያቄዎች፦ በየትኛው አጋጣሚ የትኛውን አጠራር መጠቀም ይቻላል? ማንን "du" አንተ/ቺ ወይም "Sie" እርስዖ ማለት እችላለው? እራሴን እንዴት ማስተዋወቅ እችላለሁ? መቼ በስሞች (Vornamen) መቼ ደግሞ በአባት ስሞች (Nachnamen) መጥራት እችላለሁ? "denn", "doch" እና "eigentlich" የሚሉት የአረፍተ ነገር ማሟዮች የትኛው ትርጉም አሏቸው? "nicht" እና "nichts" የሚሉት ቃላቶችስ ልዩነት ምንድን ነው?
Total Play: 25

Some more Podcasts by DW.COM | Deutsche Welle

20+ Episodes
Radio D 1 | .. 40+     40+
20+ Episodes
Radio D 1 | .. 20+     5
20+ Episodes
Radio D 1 | .. 2     10+
20+ Episodes
Radio D 2| .. 10+     10+
20+ Episodes
Radio D Pjes .. 1     2
20+ Episodes
Radio D | Al .. 10+     10+
20+ Episodes
Radio D | De .. 10+     7
20+ Episodes
Radio D | U .. 30+     10+