Search

Home > Radio D | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welle > ክፍል 22 – የተሰወረው የባህር ተንሳፋፊ
Podcast: Radio D | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welle
Episode:

ክፍል 22 – የተሰወረው የባህር ተንሳፋፊ

Category: Education
Duration: 00:14:59
Publish Date: 2009-09-22 02:42:00
Description: ፊሊፕና ፓውላ ስለ አካባቢው አንድ ፍንጭ ለማግኘት ጉዞ ይጀምራል። እነሱም አዳዲስ የሚገርሙ ግኝቶች ያደርጋሉ፦ ሰርፈረኛ የሌለበት የሰርፍ ጣውላ እና ግራ የሚያጋባ የጋዜጣ ፁሁፍ ትኩረታቸውን ያጠናክረዋል። ከስፍራው ትንሽ ራቅ ብሎ ሁለት ጋዜጠኞች ስለ አስገራሚው አሳ ነባሪ ያፈላልጋሉ። አንድ የባህር ተንሳፋፊ የሌለበት የሰርፍ ጣውላ ክፉ ነገር ሳይከሰት እንዳልቀረ ያመለክታል። በኋላም የሀምቡርግ ጋዜጣ ላይ የተባለውን አሳ ነባሪና የፊሊፕና የላውራን ፎቶ ያገኛሉ። ሁለቱም በፍርሀት ይመለከቱ ነበር። ግን ይሄ ሁላ እንዴት አንድ ላይ ትርጉም ሊሰጥ ይችላል? ቢያንስ ሰዋሰውን ስንመለከት ትርጉም የሚሰጡ ነገሮች አሉ። ይህ ምዕራፍ የበለጠ ትኩረት የሚሰጠው "sie" እና "er" ለሚሉት ተወላጠ ስሞች ነው። ከዚህ በፊት በነበረው ክፍል የተመለከትናቸውን አርቲክሎች ከዋናው ቃል ጋር መዛመድ ያስፈልጋል።
Total Play: 2

Some more Podcasts by DW.COM | Deutsche Welle

20+ Episodes
Radio D 1 | .. 40+     40+
20+ Episodes
Radio D 1 | .. 20+     5
20+ Episodes
Radio D 1 | .. 2     10+
20+ Episodes
Radio D 2| .. 10+     10+
20+ Episodes
Radio D Pjes .. 1     2
20+ Episodes
Radio D | Al .. 10+     10+
20+ Episodes
Radio D | De .. 10+     7
20+ Episodes
Radio D | U .. 30+     10+