Search

Home > Radio D | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welle > ክፍል 23 - አንድ የአሳ ነባሪ ክንፍ ያደረገ የባህር ውስጥ ጠላቂ
Podcast: Radio D | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welle
Episode:

ክፍል 23 - አንድ የአሳ ነባሪ ክንፍ ያደረገ የባህር ውስጥ ጠላቂ

Category: Education
Duration: 00:14:59
Publish Date: 2009-09-22 02:45:00
Description: ፓውላና ፊሊፕ አሳ ነባሪ የተባለውን ወሬ ይደርሱበትና የታሪኩን ውሸት ይፈታሉ። ያልተፈታው ነገር ግን ለምን ይህ እንደተደረገ ነው። ወዲያው ሳይጠብቁ ከጉጉት ኡላሊያ እርዳታ ያገኛሉ። የተሰወረውን የባህር ተንሳፋፊ ፓውላና ፊሊፕ እየፈለጉ ሳለ የባህር ውስጥ ጠላቂው ከተባለው አሳ ነባሪ ጋር ሊገናኝ እንደሚችል ይገምታሉ። የባህር ውስጥ ጠላቂው ጀርባው ላይ የአሳ ነባሪ ክንፍ አድርጎ መላውን የሀንቡርግ ከተማ ለፍርሀትና ለድንጋጤ ጥሏል። ግን ለምን ይህን ያደርጋል? በሀንቡርግ ከተማ በመሀል ብቅ ያለችው ኡላሊያ ነገሩን ልታብራራ ትችላለች። እሷም አዲስ ግኝት አድርጋለች። ኡላሊያ አሁን በምታደርገው ጉብኝት የሀላፊ ጊዜያትን የአጠቃቀም ዘዴ ( Vergangenheitsform ) መመልከት ይቻላል። በተጨማሪ የበለጠ ትኩረት የሚሰጣቸው የቅርብ ሀላፊ ጊዜ አጠቃቀምን ነው።
Total Play: 4

Some more Podcasts by DW.COM | Deutsche Welle

20+ Episodes
Radio D 1 | .. 40+     40+
20+ Episodes
Radio D 1 | .. 20+     5
20+ Episodes
Radio D 1 | .. 2     10+
20+ Episodes
Radio D 2| .. 10+     10+
20+ Episodes
Radio D Pjes .. 1     2
20+ Episodes
Radio D | Al .. 10+     10+
20+ Episodes
Radio D | De .. 10+     7
20+ Episodes
Radio D | U .. 30+     10+